page
Previous Page
Next Page
page
Previous Page
Next Page
Copyright © Solomon Hailu W.M.
All rights reserved.
Copyright © Solomon Hailu W.M.
All rights reserved.

፠ ስለ ሠዓሊው ። About the artist ።

ጤና ይስጥልኝ !እንኳን ደህና መጡ!

ሰለሞን ኃይሉ ወልደ ማርያም እባላለሁ።
Currently living & working in Los Angeles, CA.
If you have a project you want to discuss, please contact me.

    Enjoy your visit!
Former student of Yigezu Bisrat.
Graduated from Fine Arts School of Addis Abeba.
Certificate, Computer Graphics & Desktop publishing
All typeface design, web design, graphics e.t.c  are created by me.

Welcome to Ethiohahu/Ethiopian Font Foundry !

My name is Solomon Hailu W.M

ማውጫ፦ ከሞላ ጎደል። LINKS

Fonts for Gifts
Rent a Font
Portfolio
በዚህ መርበቢያ ላይ ያሉት የመርበብ ገጾች ፣ ፊደሎቹ ፣ የሚንቀሳቀሱ እና የማይንቀሳቀሱ ሥእሎች ወዘተ የእኔ ሥራዎች ናቸው።  

መልካም ፊደል!!

አጋር ይፈለጋል።

Reserved for Sponsers ።

ሰለሞን ኃይሉ ወልደ ማርያም እባላለሁ።
ጤና ይስጥልኝ !እንኳን ደህና መጡ!
 
፨ የታላቁ ኢትዮጵያዊ ፊደል ቀራጭ የሰዓሊ ይገዙ
ብስራት ተማሪ።
፨ አዲስ አበባ ሥን ጥበብ ትምህርት ቤት ምሩቅ፣
፨ የሎስ አንጀለስ ኦርት ምሩቅ። በማስሊያ ቢጋር
እና በህትመት።

በዚህ መርበቢያ ላይ ያሉት የመርበብ ገጾች ፣
ፊደሎቹ ፣ የሚንቀሳቀሱ እና የማይንቀሳቀሱ ሥእሎች
ወዘተ የእኔ ሥራዎች ናቸው።  

መልካም ፊደል!!

Contact Us
ከዐለም ዙሪያ አገልግሎት ለመጠየቅ።
Font Descriptions.

Font family: Most of Ethio Hahu font family contains 6 styles.
                  2 regular fonts ( regular and Sefi or Expanded )
                     4 environmentally Friendly fonts ( condensed and outlined )
                     three weights (light, regular, bold,). 
The font styles are applicable for any type of graphic design - web, print, motion
graphics, posters and logos, packaging, branding and advertising. etc.

Format:        True Type.
Details:        More than 450 Character Set on each font face.  
Compatible:  PC & Mac 
Languages: Ethiopian Languages.
Rent a font: $0.25 /day ( $10. Min.)
Price:          $30.00 each  When you buy one font for $60. from the same family.
                   
Ethio Hahu fonts are designed to work with all operation systems and applications that
provide support for TrueType fonts and Unicode character encoding.
             This includes Microsoft Windows® 9x or greater,
             Mac OS (version 9.0 and later)
             Unix / Linux.
             Adobe and MS products


Support Ethiohahu /
Ethiopian Font Foundry.
የታላቁ ኢትዮጵያዊ ፊደል ቀራጭ የሰዓሊ ይገዙ ብስራት ተማሪ
አዲስ አበባ ሥን ጥበብ ትምህርት ቤት ምሩቅ
የሎስ አንጀለስ ኦርት ምሩቅ። በማስሊያ ቢጋር እና በህትመት።
Welcome to Ethiohahu /
Ethiopian Font Foundry!
My name is Solomon Hailu W.M
Currently living & working in
Los Angeles, CA. USA
If you have a project you want to
discuss, please contact me.

    Enjoy your visit!
Former student of Yigezu Bisrat
Graduated from Fine Arts School
of Addis Abeba.
Certificate, Computer Graphics
& Desktop publishing

፠ ኢትዮ ሀሁ ለምን ፧ ለማን ፧ ወዴት ፧

ኢትዮ ሀሁና የኢትዮጵያ ፊደል ቀረጻ ማዕከል ወዴት፧

ከ ፻ በላይ የፊደል ዓይነቶች፦ ለህትምት ፣ ለሲኒማ ፣ ለትልልቅ ፡ ማስታወቂያዎች  ወ. ዘ. ተ
ቀለምና ወረቀት ቆጣቢ  ፊደሎች።
በለመዱት መፍቻ ገበታ (Keyboard) የሚሠሩ ፊደላት።
Unicode በተደገፉ በሁሉም መግበር፡ወይም፡መሳ፟ሊያ (Operating systems Mac, Pc.) የሚሠሩ።
ለመነመሪያ (Scanner) የሚመቹ ኢትዮጵኛ ፊደላት።
ጥራታቸውን ጠብቀው የሚያድጉና የሚያንሱ(Vector) ኢትዮጵኛ ፊደላት።
ቀልጣፋና ቀላል ማንበብና መጻፍ ማስተማርያ ፊደላት
በሐረግና በቅጠል ያጌጡት ፊደሎች።በድምሩ 32 ነጥቦች የተቀረጸ                 
ኢትዮ ሀሁ የኔታ። በ12 ነጥቦች የተቀረጸ
           
፬ኛ. በጥቂት ነጥቦች ስለተሠሩ ለኮምፕዩተርም ሆነ ለመሳሰሉት መኪናዎች ስለሚመቹ።
፭ኛ. ኢትዮ ሀሁ የኔታ በቀጥታ ከኢትዮጵኛ ፊደሎች ጋር ተመሳሳይነት ያላችው የላቲን ፊደሎች ስለሚያካትት
በቀላሉ ኤቢሲዲ ለማስተማር ስለሚያገለግል። ለምሳሌ፦
፠ የኔታ የ ፊደል ገበታ፦
ኢትዮ ሀሁ የኔታ በወረቀት ላይ ታትሞ በሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በስፋት ለማዳረስ።
ለተማሪዎች ፣ ላስተማሪዎች።
Web Designers.
Graphic Designers.
ለማስታወቂያ ሥራዎች።
ለአታሚዎች።
ለሲኒማ ኢንደስትሪ።
Software Developers. ወዘተ

አብሮ መሥራት በዓለም ዙሪያ ።

፠ ፪ኛ የኢትዮ ሀሁ ለማን፧

የመፍቻ ገበታ (Keyboard) አንደወጥ ለማድረግ ወይም ለማሻሻል አብሮ መሥራት።
ትርፍ በማጋራት ከአጋሮች ጋር አብሮ መስራት።
ኢትዮ ሀሁ የኔታ በወረቀት ላይ ታትሞ በሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በስፋት ለማዳረስ።
ኢትዮጵኛ ፊደሎችን ለኮምፕዩተር እንዲመቹ አዘምኖ መቅረጽ።
ተጎራባች ፊደሎች (Ethiopic Kerning Pairs) ጉዳይ አብሮ መሥራት፦
አጋር (Sponser) ከተገኘ ከላይ በአጭሩ የተዘረዘሩትን በተግባር ለመተርጎም ሙሉ ሰዓት መሥራት።
ያለቁ ሥራዎች ያላቸው ሰዓሊዎች ፊደሎቻቸውን በኢትዮጵያ ፊደል ቀረጻ ማዕከል ማስተናገድ።
የኢትዮጵያ ፊደሎችና ቋንቅዎችን ከሚያጠኑ ጋራ አብሮ መሥራት ።
የኢትዮጵያ ፊደል ቀረጻ ማዕከል ዓርማ ፫ ነጥብ በመስመር ተከቦ ነው። ይህም የሆነበት  ምክንያት ፤ ፫
ነጥብ የኢትዮጵያ ጥያቄ ምልክት ስለሆነና  ክቡ መስመር ደግሞ ዐንድነትን ለማሳየት ነው ። በጥቅሉ
ወደ ኋላ በመሄድ ስለ ሀገራችን ፊደሎች ታሪካዊ አመጣጥ ሆነ የአጻጻፍ ስርዓት አብሮ ለመጠየቅና
ለመማር ብሎም ፊደሎቹን ቀርጾ አዘምኖ ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ ነው ።
የኢትዮ ሀሁ ፊደሎች መነሻ ፊደል ኢትዮ ሀሁ የኔታ ይባላል። ዋንኛ ዓላማው ማንበብና መጻፍን ለማቀላጠፍ ነው።
ይህን ለማድረግ በሐረግና
በቅጠል ያጌጡት ፊደሎቻችን ያለ ጌጥ (Anatomy of ha hu) ተቀርጸዋል። 
ምክንያቱም ፦ 
፩ኛ. በቀላሉ ቅርጻቸውን መማርና ማስተማር ስለሚያስችል።
፪ኛ. በጥቂት ነጥቦች ስለተሠሩ የእጅ ጽሁፍን በአጭር ጊዜ ለመማር ወይም ለማስተማር  ስለሚያስችል።
፫ኛ. በሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ፊደሎች ስለሆኑ በተለይም ህጻናት በአጭር ጊዜ በአፍ መፍቻ
ቋንቋቸው እንዲማሩ ያግዛል።
ኮምፕዩተር በነጻ ለሚሰጡ ድርጅቶች ፊደል በነጻ በመስጠት መተባበር።
ፊደሎቹ፦      አብዛኛው የኢትዮ ሀሁ ቤተሰብ ፊደሎች፣ በስራቸው
ስድስት ተዛማጅ ፊደሎች እሏቸው፣
፪ቱ መደበኛ ፊደሎች ሲሆኑ፦ መደበኛና ሰ፟ፊ የሚባል ተቀጥላ ስም
ተሰጥቷቸዋል።
፬ቱ ወረቀትና ቀለም ቆጣቢ ፊደላት ደግሞ፦ ረጅም ፣ በመስመር ፣ ደማቅ
መስመርና
በመስመር ተከቦ የሚባል ተቀጥላ ስም ተሰጥቷቸዋል።
ለምሳሌ፦
የፊደሉ ቤተሰብ ስም፦ ኢትዮ ሀሁ የኔታ
ተዛማጅ ፊደሎቹ፦     ኢትዮ ሀሁ የኔታ ሰ፟ፊ።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ረጅም።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ደማቅ መስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር ተከቦ።
አቀጻጽ፦        True Type
የፊደሎቹ ብዛት፦እያንዳንዱ የፊደል በተሰብ ወይም ተዛማጅ ፊደል
ከ450 ኢትዮጵኛ ፊደሎች ያካትታል።
መግበር፦       Microsoft Windows® 9x or greater, Mac
OS (version 9.0 and
መሳ፟ሊያ ፦      Adobe products, MS products
የፊደሎቹ ዋጋ፦
ለመከራየት፦   በቀን ስሙኒ፣ከነምናምኑ በወር $10. ብቻ።
ለመግዛት ፦    ከአንድ የ ፊደል ቤተሰብ ኣንዱን በ$39. ከገዙ ተዛማጅ
ፊደሎችን በ $30.ይሸምቱ።
ኢትዮ ሀሁ / የኢትዮጵያ ፊደል ቀረጻ ማዕከል
የኢትዮ ሀሁ አንዱ ዓላማ፦ በታሪክና በጥናት ላይ
የጸና መሰረት በማድረግ ኢትዮጵኛ ፊደሎችን
አዘምኖቀለል ባለ ሁኔታ  ለመሳ፟ሊያ (OS፣
ለመነመሪያ (Scanner) መሳሰሉትመኪናዎች
እንዲስማሙ በሚደረጉት ጥረቶች የበኩሉን
ማዋጣት ነው።
የኢትዮጵያ ፊደል ቀረጻ ማዕከል ዓርማ ፫ ነጥብ
በመስመር ተከቦ ነው። ይህም የሆነበት  ምክንያት ፤
፫ ነጥብ የኢትዮጵያ ጥያቄ ምልክት ስለሆነና  ክቡ
መስመር ደግሞ ዐንድነትን ለማሳየት ነው ። በጥቅሉ
ወደ ኋላ በመሄድ ስለ ሀገራችን ፊደሎች ታሪካዊ
አመጣጥ ሆነ የአጻጻፍ ስርዓት አብሮ ለመጠየቅና
ለመማር ብሎም ፊደሎቹን ቀርጾ አዘምኖ
ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ ነው ።
፠ የኔታ የ ፊደል ገበታ፦
ኢትዮ ሀሁ የኔታ በወረቀት ላይ ታትሞ በሁሉም
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በስፋት ለማዳረስ።
የኢትዮ ሀሁ ፊደሎች መነሻ ፊደል ኢትዮ ሀሁ
የኔታ ይባላል። ዋንኛ ዓላማው ማንበብና መጻፍን
ለማቀላጠፍ ነው። ይህን ለማድረግ በሐረግና
በቅጠል ያጌጡት ፊደሎቻችን ያለ ጌጥ ተቀርጸዋል። 
ምክንያቱም ፦ 
፩ኛ. በቀላሉ ቅርጻቸውን መማርና ማስተማር
ስለሚያስችል።
፪ኛ. በጥቂት ነጥቦች ስለተሠሩ የእጅ ጽሁፍን
በአጭር ጊዜ ለመማር ወይም ለማስተማር 
ስለሚያስችል።
፫ኛ. በሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ስለተዘጋጁ።
በጥቅሉ ኢትዮ ሀሁ ኢትዮጵኛ ፊደሎች፦

ኢትዮ ሀሁ ለምን፧

የኢትዮ ሀሁ አንዱ ዓላማ፦ በታሪክና በጥናት ላይ የጸና መሰረት በማድረግ ኢትዮጵኛ ፊደሎችን አዘምኖ ቀለል ባለ
ሁኔታ ለመሳ፟ሊያ ( Operation systems) ፣ ለመነመሪያ (Scanner) ለመሳሰሉት መኪናዎች እንዲስማሙ
በሚደረጉት ጥረቶች የበኩሉን ማዋጣት ነው።
፠ ፪ኛ የኢትዮ ሀሁ ለምን፧
፬ኛ. በጥቂት ነጥቦች ስለተሠሩ ለኮምፕዩተርም ሆነ
ለመሳሰሉት መኪናዎች ስለሚመቹ።
፭ኛ. ኢትዮ ሀሁ የኔታ በቀጥታ ከኢትዮጵኛ ፊደሎች
ጋር ተመሳሳይነት ያላችው የላቲን ፊደሎች
ስለሚያካትት በቀላሉ ኤቢሲዲ ለማስተማር
ስለሚያገለግል። ለምሳሌ፦
፠ ፪ኛ የኢትዮ ሀሁ ለማን፧
ከ ፻ በላይ የፊደል ዓይነቶች፦
ቀለምና ወረቀት ቆጣቢ  ፊደሎች።
ለሁሉም ቋንቋዎች የተዘጋጁ ፊደላት።
በለመዱት (Keyboard) የሚሠሩ።
Unicode በተደገፉ Mac, Pc.) የሚሠሩ።
ለመነመሪያ (Scanner) የሚመቹ ፊደላት።
ጥራታቸው ያላቸው (Vector) ፊደላት።
ቀልጣፋና ቀላል  ማስተማርያ ፊደላት ናቸው።
ለተማሪዎች ፣ ላስተማሪዎች።
Web Designers.
Graphic Designers.
ለማስታወቂያ ሥራዎች።
ለአታሚዎች።
ለሲኒማ ኢንደስትሪ።
Software Developers. ወዘተ

፠ ፊደሎቹ ። Fonts Discription ።

አጋር ይፈለጋል።

Reserved for Sponsers ።

አጋር ይፈለጋል።

Reserved for Sponsers ።

ፊደሎቹ፦      አብዛኛው የኢትዮ ሀሁ ቤተሰብ ፊደሎች፣ በስራቸው ስድስት ተዛማጅ ፊደሎች እሏቸው፣
፪ቱ መደበኛ ፊደሎች ሲሆኑ፦ መደበኛና ሰ፟ፊ የሚባል ተቀጥላ ስም ተሰጥቷቸዋል።
፬ቱ ወረቀትና ቀለም ቆጣቢ ፊደላት ደግሞ፦ ረጅም ፣ በመስመር ፣ ደማቅ መስመርና
በመስመር ተከቦ የሚባል ተቀጥላ ስም ተሰጥቷቸዋል።
ለምሳሌ፦
የፊደሉ ቤተሰብ ስም፦ ኢትዮ ሀሁ የኔታ
ተዛማጅ ፊደሎቹ፦     ኢትዮ ሀሁ የኔታ ሰ፟ፊ።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ረጅም።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ደማቅ መስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር ተከቦ።
አቀጻጽ፦        True Type
የፊደሎቹ ብዛት፦እያንዳንዱ የፊደል በተሰብ ወይም ተዛማጅ ፊደል ከ450 ኢትዮጵኛ ፊደሎች ያካትታል።
መግበር፦       Microsoft Windows® 9x or greater, Mac OS (version 9.0 and
መሳ፟ሊያ ፦      Adobe products, MS products
የፊደሎቹ ዋጋ፦
ለመከራየት፦   በቀን ስሙኒ፣ከነምናምኑ በወር $10. ብቻ።
ለመግዛት ፦    ከአንድ የ ፊደል ቤተሰብ ኣንዱን በ$39. ከገዙ ተዛማጅ ፊደሎችን በ $30.ይሸምቱ።

               
Font Descriptions.
Font family: Most of Ethio Hahu font family contains 6 styles.
                    2 regular fonts ( regular and Sefi or Expanded )
                    4 environmentally Friendly fonts ( condensed and outlined )
                    three weights (light, regular, bold,).
The font styles are applicable for any type of graphic design - web, print, motion
graphics, posters and logos, packaging, branding and advertising. etc.

Format:         True Type.
Details:         More than 450 Character Set on each font face. 
Compatible:  PC & Mac
Languages: Ethiopian Languages.
Rent a font: $0.25 /day ( $10. Min.)
Price:            $30.00 each  When you buy one font for $39. from the same family.
                  
The Ethio Hahu fonts are designed to work with all operation systems and applications that
provide support for TrueType fonts and Unicode character encoding.This includes Microsoft
Windows® , Mac OS (version 9.0 and later) Unix / Linux. Adobe and MS products
Support Ethiohahu /
Ethiopian Font Foundry.
ፊደሎቹ፦      አብዛኛው የኢትዮ ሀሁ ቤተሰብ
ፊደሎች፣ በስራቸው ስድስት ተዛማጅ ፊደሎች
እሏቸው፣
፪ቱ መደበኛ ፊደሎች ሲሆኑ፦ መደበኛና ሰ፟ፊ
የሚባል ተቀጥላ ስም ተሰጥቷቸዋል።
፬ቱ ወረቀትና ቀለም ቆጣቢ ፊደላት ደግሞ፦
ረጅም ፣ በመስመር ፣ ደማቅ መስመርና
በመስመር ተከቦ የሚባል ስም ተሰጥቷቸዋል።
ለምሳሌ፦
የፊደሉ ቤተሰብ ስም፦ ኢትዮ ሀሁ የኔታ
ተዛማጅ ፊደሎቹ፦     ኢትዮ ሀሁ የኔታ ሰ፟ፊ።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ረጅም።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ደማቅ መስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር ተከቦ።
አቀጻጽ፦        True Type
የፊደሎቹ ብዛት፦እያንዳንዱ  ተዛማጅ ፊደል
ከ450 ኢትዮጵኛ ፊደሎች ያካትታል።
መግበር፦       Microsoft Windows®, Mac OS
(version 9.0 and
መሳ፟ሊያ ፦    Adobe products, MS products
የፊደሎቹ ዋጋ፦
ለመግዛት ፦ ከአንድ የ ፊደል ቤተሰብ ኣንዱን በ
$39. ከገዙ ተዛማጅ ፊደሎችን በ $30.ይሸምቱ።

               
Font Descriptions.
Font family: Most of Ethio Hahu font
family contains 6 styles.
     2 regular fonts ( regular and Sefi
( Expanded )
    4 environmentally Friendly fonts
( condensed and outlined )
     three weights (light, regular & bold).
The font styles are applicable for any
type of graphic design - web, print,
motion graphics, posters and logos,
packaging, branding and advertising. etc.

Format:         True Type.
Details:         More than 450 Character
Set on each font face. 
Compatible:  PC & Mac
Languages: Ethiopian Languages.
Rent a font: $0.25 /day ( $10. Min.)
Price:            $30.00 each  When you buy
one font for $39. from the same family.
                  
The Ethio Hahu fonts are designed to
work with all operation systems and
applications that provide support for
TrueType fonts and Unicode character
encoding.This includes Microsoft
Windows® , Mac OS (version 9.0 and
later) Unix / Linux. Adobe and MS
products. etc...
About
 
Back to top

ኢትዮ ሀሁ ለምን፧

የኢትዮ ሀሁ አንዱ ዓላማ፦ በታሪክና በጥናት ላይ የጸና መሰረት በማድረግ ኢትዮጵኛ ፊደሎችን አዘምኖ ቀለል ባለ
ሁኔታ ለመሳ፟ሊያ ( Operating systems) ፣ ለመነመሪያ (Scanner) ለመሳሰሉት መኪናዎች እንዲስማሙ
በሚደረጉት ጥረቶች የበኩሉን ማዋጣት ነው።
CHECK AND
Money Order
Contact
አገልግሎት ለመጠየቅ፦
እርዳታ ለመስጠት፦
አይዞህ ለማለት፦
እርዳታ ለመጠየቅ፦
አብሮ ለመሥራት፦
ትርፍ ለመጋራት ፦
ፊደሎቹን ለማከፋፈል፦
አስተያየት ለመስጠት፦
እርማት ለመጠቆም፦
ተቃውሞ ለማሰማት፦
ከዐለም ዙሪያ አገልግሎት ለመጠየቅ ምን ልታዘዝን ቀጭ ያድርጉ።
Ethio Ha Hu Videos
Ethio Ha Hu Videoes
Former student of Yigezu Bisrat.
Graduated from Fine Arts School of
Addis Abeba.
Certificate, Computer Graphics & Desktop
publishing
Font Descriptions.
Font family: Most of Ethio Hahu font family
contains 6 styles.
        2 regular fonts ( regular and Sefi or
        Expanded )
            4 environmentally Friendly fonts
            ( Condensed and outlined )
            three weights (light, regular, bold,). 
The font styles are applicable for any type
of graphics,posters and logos, web, print,
motion packaging, branding and advertising.
etc.
Format:       True Type.
Details:       More than 450 Character Set on
                    each font face.    
  
Compatible: PC & Mac 
Languages: Ethiopian Languages.
Rent a font: $0.25 /day ( $10. Min.)
Price:           $30.00 each  When you buy one
                    font for $60. from the same .
                    family
The Ethio Hahu fonts are designed to work
with all operation systems and applications
that
provide support for TrueType fonts and
Unicode character encoding.This includes
Microsoft Windows®,Mac OS (version 9.0
and later Unix / Linux. Adobe and MS
products
ኢትዮ ሀሁ
Ethiopian Font Foundry is Home of Ethiohahu.com
Fonts
የኢትዮጵያ ፊደል ቀረጻ ማዕከል ።
page
Copyright ©  2014 Solomon Hailu W.M.
ፊደሎቹ፦      አብዛኛው የኢትዮ ሀሁ ቤተሰብ ፊደሎች፣ በስራቸው
ስድስት ተዛማጅ ፊደሎች እሏቸው፣
፪ቱ መደበኛ ፊደሎች ሲሆኑ፦ መደበኛና ሰ፟ፊ የሚባል ተቀጥላ ስም
ተሰጥቷቸዋል።
፬ቱ ወረቀትና ቀለም ቆጣቢ ፊደላት ደግሞ፦ ረጅም ፣ በመስመር ፣ ደማቅ
መስመርና
በመስመር ተከቦ የሚባል ተቀጥላ ስም ተሰጥቷቸዋል።
ለምሳሌ፦
የፊደሉ ቤተሰብ ስም፦ ኢትዮ ሀሁ የኔታ
ተዛማጅ ፊደሎቹ፦     ኢትዮ ሀሁ የኔታ ሰ፟ፊ።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ረጅም።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ደማቅ መስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር ተከቦ።
አቀጻጽ፦        True Type
የፊደሎቹ ብዛት፦እያንዳንዱ የፊደል በተሰብ ወይም ተዛማጅ ፊደል
ከ450 ኢትዮጵኛ ፊደሎች ያካትታል።
መግበር፦       Microsoft Windows® 9x or greater, Mac
OS (version 9.0 and
መሳ፟ሊያ ፦      Adobe products, MS products
የፊደሎቹ ዋጋ፦
ለመከራየት፦   በቀን ስሙኒ፣ከነምናምኑ በወር $10. ብቻ።
ለመግዛት ፦    ከአንድ የ ፊደል ቤተሰብ ኣንዱን በ$39. ከገዙ ተዛማጅ
ፊደሎችን በ $30.ይሸምቱ።
ፊደሎቹ፦      አብዛኛው የኢትዮ ሀሁ ቤተሰብ ፊደሎች፣ በስራቸው
ስድስት ተዛማጅ ፊደሎች እሏቸው፣
፪ቱ መደበኛ ፊደሎች ሲሆኑ፦ መደበኛና ሰ፟ፊ የሚባል ተቀጥላ ስም
ተሰጥቷቸዋል።
፬ቱ ወረቀትና ቀለም ቆጣቢ ፊደላት ደግሞ፦ ረጅም ፣ በመስመር ፣ ደማቅ
መስመርና
በመስመር ተከቦ የሚባል ተቀጥላ ስም ተሰጥቷቸዋል።
ለምሳሌ፦
የፊደሉ ቤተሰብ ስም፦ ኢትዮ ሀሁ የኔታ
ተዛማጅ ፊደሎቹ፦     ኢትዮ ሀሁ የኔታ ሰ፟ፊ።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ረጅም።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ ደማቅ መስመር።
                        ኢትዮ ሀሁ የኔታ በመስመር ተከቦ።
አቀጻጽ፦        True Type
የፊደሎቹ ብዛት፦እያንዳንዱ የፊደል በተሰብ ወይም ተዛማጅ ፊደል
ከ450 ኢትዮጵኛ ፊደሎች ያካትታል።
መግበር፦       Microsoft Windows® 9x or greater, Mac
OS (version 9.0 and
መሳ፟ሊያ ፦      Adobe products, MS products
የፊደሎቹ ዋጋ፦
ለመከራየት፦   በቀን ስሙኒ፣ከነምናምኑ በወር $10. ብቻ።
ለመግዛት ፦    ከአንድ የ ፊደል ቤተሰብ ኣንዱን በ$39. ከገዙ ተዛማጅ
ፊደሎችን በ $30.ይሸምቱ።
Ethiopian Font Foundry
is Home of Ethiohahu.com